H.E. Mr. Teferi Fikre Gossaye, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to the Republic of Ghana has paid a courtesy call on Hon. Minister Kobina Tahir Hammond, Minister of Trade and Industry of the Republic of Ghana on 1st of November 2023.

They both stressed the importance of strengthening economic and trade relations between the two countries, identifying challenges and opportunities in the sector for enhancing trade and investment activities. Moreover, they discussed the current state of trade and investment relations of the two countries, as well as potential areas for cooperation.

ክቡር አምባሳደር ተፈሪ ፍቅሬ ጎሳዬ ከጋና ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ጋር የትውውቅ ውይይት አደረጉ።


በጋና ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈሪ ፍቅሬ ጎሳዬ ከጋና ሪፐብሊክ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክቡር ኮቢና ታሂር ሃሞንድ ጋር እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 01 ቀን 2023 የትውውቅ ውይይት (Courtesy Call) አደረጉ።

በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ እና የንግድ ግንኙነት ስለማጠናከር፣ የሁለቱ ሀገራትን ወቅታዊ የንግድና የኢንቨስመንት ግንኙነትን በማንሳት በዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን እንዲሁም የትብብር መስኮችን በመለየት ያለውን እንቅስቃሴ ለማሳደግ የሚያስችሉ ዕድሎችን ጥቅም ላይ ለማዋል ያለመ ውይይት አድርገዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook