Lassiez-passer

Laissez-passer

በአክራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሊሴ ፓሴ አገልግሎት ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-

  • ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ፣ መደቡ ነጭ የሆነ)
  • ፓስፖርት አንድ ኮፒ
  • ካሉበት አገር መጥፋቱን የሚገልጽ ከፖሊስ የተጻፈ ማስረጃ
  • ማመልከቻ ማቅረብ
  • ቅጽ መሙላት Laizzer Passer application form
  • ክፍያ 120 ዶላር

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook