Diaspora Policy
Duty-Free Note
GERD Bond
Opening a Bank Account
Diaspora Policy
Duty-Free Note
ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤት ሲገቡ በግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር 51/2010 መሰረት እቃዎች ለማስገባት ለሚፈልጉ አመልካቾች
- እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንሰጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈላጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ይላኩ፡፡
- አገልግሎቱን ለመጠየቅ አንድ አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር የኖሩ መሆን ይኖርብዎታል።
- በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎቱን መጠየቅ አይችሉም፡፡
- የግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር 51/2010፣ ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ፣ የግል መገልገያ ዕቃዎች ዝርዝር (PDF)
አገልግሎቱ ለማግኘት የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟሉ
- አንድ አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር መቆየትዎን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ (የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ወይም ሌላ ማስረጃ)
- ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ በሁለት ኮፒ
- በጋና/ሴራሊዮን/ላይቤሪያ አገር ነዋሪ መሆንዎን የሚያሳይ ማስረጃ በሁለት ኮፒ
- መጠየቂያ ቅጽ መሙላት
- የሚያስገቡት እቃዎች ዝርዝር በሁለት ኮፒ
GERD Bond
- Essential GRED Bond information as presented by the Commercial Bank of Ethiopia – PDF
- CBE BOND Forms – PDF
Opening a Bank Account
Ethiopians and Foreign Nationals of Ethiopian origin living and working outside Ethiopia are eligible to open a Diaspora Bank Account with the Commercial Bank of Ethiopia.
You can open a Diaspora Account in 3 easy steps. For further information on the types of accounts available, please visit the Commercial Bank of Ethiopia website.
- Complete Application Form – PDF
- Gather Supporting Documents
- Completed application form
- Your passport
- One recent passport-sized photo